LibreOffice 25.2 እርዳታ
ለ ዳታ የ ማጣሪያ ምርጫዎች ማሰናጃ
እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ነባር ማጣሪያ ለ ዳታ በማጣራት: ለምሳሌ: የ ሜዳ ስሞች: በ መጠቀም የ መቀላቀያ ሎጂካል መግለጫ ክርክሮች
ለ ማጣሪያ ሎጂካል አንቀሳቃሽ ይምረጡ
እርስዎ በ ማጣሪያ ውስጥ መጠቀም የሚፈልጉትን ሜዳ ይምረጡ: የ ሜዳ ስሞች ዝርዝር ከሌለ: የ አምድ ምልክቶች ዝርዝር ይኖራል
አንቀሳቃሽ ይምረጡ ለማወዳደር የ ሜዳ ስም እና ዋጋ ማስገቢያ
የሚቀጥለው አንቀሳቃሽ ዝግጁ ነው:
| ሁኔታዎች: | |
| = | እኩል | 
| < | ያንሳል ከ | 
| > | ይበልጣል ከ | 
| <= | ያንሳል ወይንም እኩል ይሆናል ከ | 
| >= | ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል ከ | 
| <> | እኩል አይደለም ከ | 
እርስዎ ማወዳደር የሚፈልጉትን ዋጋ ይምረጡ ከ ተመረጠው ሜዳ ጋር